በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:15)
1BIBLE
በመጀመሪያ እግዚአብሔር.........................................

ጌታ ኢየሱስ የመጣው ከየትኛው ዘር ነው?

ከሶሎሞን ዘር ነው ማቴዎስ 1.6 ወይንስ ከናታን ዘር ነው ሉቃስ 3.31?

ይህ በቀጥታ የተያያዘው በቁጥር 26 ላይ ካለውና ቅራኔ ከመሰለው አቀራረብ ጋር ነው፡፡ ማቴዎስ የዮሴፍን ዘር እንደጠቀሰና ሉቃስ ደግሞ የማርያምን ዘር እንደጠቀሰ በአዕምሮአችን ከያዝን ግልፅ የሚሆንልን ነገር ዮሴፍ ከዳዊት ዘር በሰሎሞን በኩል እንደመጣና ማርያም ደግሞ ከዳዊት ዘር በናታን በኩል እንደመጣች ሲሆን በትክክል ለተገነዘበው ምንም ቅራኔን አይፈጥርም፡፡


 
ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት። እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:5)
This website was created for free with Own-Free-Website.com. Would you also like to have your own website?
Sign up for free